1
የማቴዎስ ወንጌል 10:16
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
አማ2000
“እነሆ እኔ እንደ በጎች በተኩላዎች መካከል እልካችኋለሁ፤ ስለዚህ እንደ እባብ ልባሞች እንደ ርግብም የዋሆች ሁኑ።
Харьцуулах
የማቴዎስ ወንጌል 10:16 г судлах
2
የማቴዎስ ወንጌል 10:39
ነፍሱን የሚያገኝ ያጠፋታል፤ ነፍሱንም ስለ እኔ የሚያጠፋ ያገኛታል።
የማቴዎስ ወንጌል 10:39 г судлах
3
የማቴዎስ ወንጌል 10:28
ሥጋንም የሚገድሉትን ነፍስን ግን መግደል የማይቻላቸውን አትፍሩ፤ ይልቅስ ነፍስንም ሥጋንም በገሃነም ሊያጠፋ የሚቻለውን ፍሩ።
የማቴዎስ ወንጌል 10:28 г судлах
4
የማቴዎስ ወንጌል 10:38
መስቀሉንም የማይዝ በኋላዬም የማይከተለኝ ለእኔ ሊሆን አይገባውም።
የማቴዎስ ወንጌል 10:38 г судлах
5
የማቴዎስ ወንጌል 10:32-33
ስለዚህ በሰው ፊት ለሚመሰክርልኝ ሁሉ እኔ ደግሞ በሰማያት ባለው በአባቴ ፊት እመሰክርለታለሁ፤ በሰው ፊትም የሚክደኝን ሁሉ እኔ ደግሞ በሰማያት ባለው በአባቴ ፊት እክደዋለሁ።
የማቴዎስ ወንጌል 10:32-33 г судлах
6
የማቴዎስ ወንጌል 10:8
ድውዮችን ፈውሱ፤ ሙታንን አስነሡ፤ ለምጻሞችን አንጹ፤ አጋንንትን አውጡ፤ በከንቱ ተቀበላችሁ፤ በከንቱ ስጡ።
የማቴዎስ ወንጌል 10:8 г судлах
7
የማቴዎስ ወንጌል 10:31
እንግዲህ አትፍሩ ከብዙ ድንቢጦች እናንተ ትበልጣላችሁ።
የማቴዎስ ወንጌል 10:31 г судлах
8
የማቴዎስ ወንጌል 10:34
“በምድር ላይ ሰላምን ለማምጣት የመጣሁ አይምሰላችሁ፤ ሰይፍን እንጂ ሰላምን ለማምጣት አልመጣሁም።
የማቴዎስ ወንጌል 10:34 г судлах
Нүүр хуудас
Библи
Тѳлѳвлѳгѳѳнүүд
Бичлэгүүд