1
የዮሐንስ ወንጌል 10:10
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
አማ2000
ሌባ ግን ሊሰርቅና ሊያርድ፥ ሊያጠፋም ካልሆነ በቀር አይመጣም፤ እኔ ግን የዘለዓለም ሕይወትን እንዲያገኙ፥ እጅግም እንዲበዛላቸው መጣሁ።
Харьцуулах
የዮሐንስ ወንጌል 10:10 г судлах
2
የዮሐንስ ወንጌል 10:11
“ቸር ጠባቂ እኔ ነኝ፤ ቸር ጠባቂ ስለ በጎቹ ነፍሱን ይሰጣል።
የዮሐንስ ወንጌል 10:11 г судлах
3
የዮሐንስ ወንጌል 10:27
የእኔ የሆኑ በጎች ግን ቃሌን ይሰሙኛል፤ እኔም አውቃቸዋለሁ፤ እነርሱም ይከተሉኛል።
የዮሐንስ ወንጌል 10:27 г судлах
4
የዮሐንስ ወንጌል 10:28
እኔም የዘለዓለም ሕይወትን እሰጣቸዋለሁ፤ ለዘለዓለሙም አይጠፉም፤ ከእጄም የሚነጥቃቸው የለም።
የዮሐንስ ወንጌል 10:28 г судлах
5
የዮሐንስ ወንጌል 10:9
እውነተኛዉ የበጎች በር እኔ ነኝ፤ በእኔ በኩልም የሚገባ ይድናል፤ ይገባልም ይወጣልም፤ መሰማርያም ያገኛል።
የዮሐንስ ወንጌል 10:9 г судлах
6
የዮሐንስ ወንጌል 10:14
ቸር ጠባቂ እኔ ነኝ፤ የእኔ የሆኑትን መንጋዎችን አውቃለሁ፤ የእኔ የሆኑትም ያውቁኛል።
የዮሐንስ ወንጌል 10:14 г судлах
7
የዮሐንስ ወንጌል 10:29-30
እነርሱን የሰጠኝ አባቴ እርሱ ከሁሉ ይበልጣልና፤ ከአባቴም እጅ መንጠቅ የሚችል የለም። እኔና አብ አንድ ነን።”
የዮሐንስ ወንጌል 10:29-30 г судлах
8
የዮሐንስ ወንጌል 10:15
አብ እኔን እንደሚያውቀኝ እኔም አብን አውቀዋለሁ፤ ለበጎችም ቤዛ አድርጌ ሰውነቴን አሳልፌ እሰጣለሁ።
የዮሐንስ ወንጌል 10:15 г судлах
9
የዮሐንስ ወንጌል 10:18
ከእኔ ማንም አይወስዳትም፤ ነገር ግን እኔ በፈቃዴ እሰጣታለሁ፤ እኔ ላኖራት ሥልጣን አለኝ፤ መልሼ እወስዳት ዘንድ ሥልጣን አለኝና፤ ይህንም ትእዛዝ ከአባቴ ተቀበልሁ።”
የዮሐንስ ወንጌል 10:18 г судлах
10
የዮሐንስ ወንጌል 10:7
ዳግመኛም ጌታችን ኢየሱስ እንዲህ አላቸው፥ “እውነት እውነት እላችኋለሁ፤ የበጎች በር እኔ ነኝ።
የዮሐንስ ወንጌል 10:7 г судлах
11
የዮሐንስ ወንጌል 10:12
ጠባቂ ያይደለ፥ በጎቹም ገንዘቡ ያይደሉ ምንደኛ ግን፥ ተኵላ ሲመጣ ባየ ጊዜ በጎቹን ትቶ ይሸሻል፤ ተኵላም መጥቶ በጎችን ይነጥቃቸዋል፥ ይበትናቸዋልም።
የዮሐንስ ወንጌል 10:12 г судлах
12
የዮሐንስ ወንጌል 10:1
“እውነት እውነት እላችኋለሁ፤ ወደ በጎች ስፍራ በበሩ የማይገባ፥ በሌላም በኩል የሚገባ ሌባ፥ ወንበዴም ነው።
የዮሐንስ ወንጌል 10:1 г судлах
Нүүр хуудас
Библи
Тѳлѳвлѳгѳѳнүүд
Бичлэгүүд