1
የማርቆስ ወንጌል 15:34
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
መቅካእኤ
በዘጠኝም ሰዓት ኢየሱስ፥ “ኤሎሄ፥ ኤሎሄ ላማ ሰበቅታኒ?” ብሎ በታላቅ ድምፅ ጮኸ፤ ትርጓሜውም “አምላኬ፥ አምላኬ ለምን ተውከኝ?” ማለት ነው።
Харьцуулах
የማርቆስ ወንጌል 15:34 г судлах
2
የማርቆስ ወንጌል 15:39
በኢየሱስ ትይዩ ቆሞ የነበረውም የመቶ አለቃ እንደዚህ ጮኾ ነፍሱን ሲሰጥ ባየ ጊዜ፥ “ይህ ሰው በእውነት የእግዚአብሔር ልጅ ነበር” አለ።
የማርቆስ ወንጌል 15:39 г судлах
3
የማርቆስ ወንጌል 15:38
የቤተ መቅደሱም መጋረጃ ከላይ እስከ ታች ከሁለት ተቀደደ።
የማርቆስ ወንጌል 15:38 г судлах
4
የማርቆስ ወንጌል 15:37
ኢየሱስም በታላቅ ድምፅ ጮኾ፤ ነፍሱን ሰጠ።
የማርቆስ ወንጌል 15:37 г судлах
5
የማርቆስ ወንጌል 15:33
ከስድስት ሰዓት ጀምሮ እስከ ዘጠኝ ሰዓት ድረስ በምድር ሁሉ ላይ ጨለማ ሆነ።
የማርቆስ ወንጌል 15:33 г судлах
6
የማርቆስ ወንጌል 15:15
ጲላጦስም ሕዝቡን ደስ ለማሰኘት ሲል በርባንን ፈታላቸው፤ ኢየሱስን ግን ገርፎ እንዲሰቀል አሳልፎ ሰጠው።
የማርቆስ ወንጌል 15:15 г судлах
Нүүр хуудас
Библи
Тѳлѳвлѳгѳѳнүүд
Бичлэгүүд