1
የማርቆስ ወንጌል 11:24
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
መቅካእኤ
ስለዚህ በጸሎት የምትለምኑትን ሁሉ እንደ ተቀበላችሁት አድርጋችሁ ብታምኑ ይሆንላችኋል።
Харьцуулах
የማርቆስ ወንጌል 11:24 г судлах
2
የማርቆስ ወንጌል 11:23
እውነት እላችኋለሁ፤ ማንም ይህን ተራራ፥ “ተነቅለህ ወደ ባሕር ተወርወር” ቢለውና ይህንንም በልቡ ሳይጠራጠር ቢያምን ይሆንለታል።
የማርቆስ ወንጌል 11:23 г судлах
3
የማርቆስ ወንጌል 11:25
እንዲሁም ለጸሎት በምትቆሙበት ጊዜ፥ የሰማዩ አባታችሁ ኀጢአታችሁን ይቅር እንዲልላችሁ፥ እናንተም በሰው ላይ ያላችሁን ሁሉ ይቅር በሉ።
የማርቆስ ወንጌል 11:25 г судлах
4
የማርቆስ ወንጌል 11:22
ኢየሱስም መልሶ እንዲህ አላቸው፤ “በእግዚአብሔር እመኑ፤”
የማርቆስ ወንጌል 11:22 г судлах
5
የማርቆስ ወንጌል 11:17
ሲያስተምራቸውም፥ “ቤቴ ለሕዝቦች ሁሉ የጸሎት ቤት ይባላል፥ ተብሎ አልተጻፈምን? እናንተ ግን የሌቦች ዋሻ አደረጋችሁት” አላቸው።
የማርቆስ ወንጌል 11:17 г судлах
6
የማርቆስ ወንጌል 11:9
ከፊቱ የቀደሙትና ከኋላው የተከተሉትም በታላቅ ድምፅ፤ እንዲህ ይሉ ነበር፤ “ሆሣዕና! በጌታ ስም የሚመጣ የተባረከ ነው
የማርቆስ ወንጌል 11:9 г судлах
7
የማርቆስ ወንጌል 11:10
የምትመጣው የአባታችን የዳዊት መንግሥት የተባረከች ናት! ሆሣዕና በአርአያም!”
የማርቆስ ወንጌል 11:10 г судлах
Нүүр хуудас
Библи
Тѳлѳвлѳгѳѳнүүд
Бичлэгүүд