1
የሉቃስ ወንጌል 12:40
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
መቅካእኤ
እናንተ ደግሞ ተዘጋጅታችሁ ኑሩ፤ የሰው ልጅ በማታስቡበት ሰዓት ይመጣልና።”
Харьцуулах
የሉቃስ ወንጌል 12:40 г судлах
2
የሉቃስ ወንጌል 12:31
ዳሩ ግን መንግሥቱን ፈልጉ፤ ይህም ሁሉ ይጨመርላችኋል።
የሉቃስ ወንጌል 12:31 г судлах
3
የሉቃስ ወንጌል 12:15
“የሰው ሕይወት በገንዘቡ ብዛት አይደለምና ተጠንቀቁ፤ ከመጐምጀትም ሁሉ ተጠበቁ፤” አላቸው።
የሉቃስ ወንጌል 12:15 г судлах
4
የሉቃስ ወንጌል 12:34
መዝገባችሁ ባለበት ልባችሁ ደግሞ በዚያ ይሆናልና።
የሉቃስ ወንጌል 12:34 г судлах
5
የሉቃስ ወንጌል 12:25
ከእናንተ ተጨንቆ በቁመቱ ላይ አንድ ክንድ መጨመር የሚችል ማን ነው?
የሉቃስ ወንጌል 12:25 г судлах
6
የሉቃስ ወንጌል 12:22
ለደቀ መዛሙርቱም እንዲህ አለ “ስለዚህ እላችኋለሁ፤ ለነፍሳችሁ በምትበሉት ወይም ለሰውነታችሁ በምትለብሱት አትጨነቁ።
የሉቃስ ወንጌል 12:22 г судлах
7
የሉቃስ ወንጌል 12:7
ነገር ግን የእናንተ የራሳችሁ ጠጉር ሁሉ እንኳ የተቆጠረ ነው፤ አትፍሩ፤ እናንተ ከብዙ ድንቢጦች ትበልጣላችሁ።
የሉቃስ ወንጌል 12:7 г судлах
8
የሉቃስ ወንጌል 12:32
“አንተ ታናሽ መንጋ! መንግሥትን ሊሰጣችሁ የአባታችሁ በጎ ፈቃድ ነውና አትፍሩ።
የሉቃስ ወንጌል 12:32 г судлах
9
የሉቃስ ወንጌል 12:24
ቁራዎችን ተመልከቱ፤ አይዘሩም፤ አያጭዱምም፤ ዕቃ ቤትም ወይም ጎተራ የላቸውም፤ እግዚአብሔርም ይመግባቸዋል፤ እናንተማ ከወፎች እጅግ ትበልጡ የለምን?
የሉቃስ ወንጌል 12:24 г судлах
10
የሉቃስ ወንጌል 12:29
እናንተም የምትበሉትን የምትጠጡትንም አትፈልጉ፤ አታወላውሉም፤
የሉቃስ ወንጌል 12:29 г судлах
11
የሉቃስ ወንጌል 12:28
እግዚአብሔር ግን ዛሬ ያለውን ነገም ወደ እቶን የሚጣለውን በሜዳ የሆነውን ሣር እንዲህ የሚያለብሰው ከሆነ፥ እናንተ እምነት የጐደላችሁ፥ እናንተንማ ይልቁን እንዴት?
የሉቃስ ወንጌል 12:28 г судлах
12
የሉቃስ ወንጌል 12:2
የማይገለጥ የተከደነ፥ የማይታወቅም የተሰወረ ምንም የለምና።
የሉቃስ ወንጌል 12:2 г судлах
Нүүр хуудас
Библи
Тѳлѳвлѳгѳѳнүүд
Бичлэгүүд