1
የማርቆስ ወንጌል 1:35
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
አማ05
ሊነጋ ሲል፥ ኢየሱስ በማለዳ ተነሥቶ ወጣና ለመጸለይ ወደ አንድ ገለልተኛ ቦታ ሄደ፤
Харьцуулах
የማርቆስ ወንጌል 1:35 г судлах
2
የማርቆስ ወንጌል 1:15
ሲያስተምርም፦ “ዘመኑ ተፈጽሞአል፤ የእግዚአብሔር መንግሥት ቀርባለችና ንስሓ ግቡ! በወንጌልም እመኑ!” ይል ነበር።
የማርቆስ ወንጌል 1:15 г судлах
3
የማርቆስ ወንጌል 1:10-11
ዮሐንስም ወዲያውኑ ኢየሱስ ከውሃው እንደ ወጣ ሰማይ ሲከፈትና መንፈስ ቅዱስም በርግብ አምሳል ሆኖ በእርሱ ላይ ሲወርድ አየ። በዚያን ጊዜ፥ “በአንተ ደስ የሚለኝ፥ የምወድህ ልጄ ነህ” የሚል ድምፅ ከሰማይ መጣ።
የማርቆስ ወንጌል 1:10-11 г судлах
4
የማርቆስ ወንጌል 1:8
እኔ በውሃ አጠምቃችኋለሁ፤ እርሱ ግን በመንፈስ ቅዱስ ያጠምቃችኋል።”
የማርቆስ ወንጌል 1:8 г судлах
5
የማርቆስ ወንጌል 1:17-18
ኢየሱስም፦ “ኑ ተከተሉኝ፤ ዓሣን እንደምታጠምዱ ሁሉ ሰዎችንም እንድትሰበስቡልኝ አደርጋችኋለሁ፤” አላቸው። እነርሱም ወዲያውኑ መረባቸውን ትተው ተከተሉት።
የማርቆስ ወንጌል 1:17-18 г судлах
6
የማርቆስ ወንጌል 1:22
ኢየሱስ፥ የሕግ መምህራን እንደሚያስተምሩት ዐይነት ሳይሆን እንደ ባለሥልጣን ያስተምራቸው ስለ ነበረ የሰሙት ሁሉ በትምህርቱ ተደነቁ።
የማርቆስ ወንጌል 1:22 г судлах
Нүүр хуудас
Библи
Тѳлѳвлѳгѳѳнүүд
Бичлэгүүд