1
የማቴዎስ ወንጌል 21:22
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
አማ05
አምናችሁ በጸሎት የምትለምኑትን ሁሉ ታገኛላችሁ።”
Харьцуулах
የማቴዎስ ወንጌል 21:22 г судлах
2
የማቴዎስ ወንጌል 21:21
ኢየሱስም እንዲህ ሲል መለሰላቸው፤ “በእውነት እላችኋለሁ፤ እምነት ቢኖራችሁና ባትጠራጠሩ በበለሲቱ ዛፍ ላይ እንደ ተደረገው ማድረግ ብቻ ሳይሆን ይህንን ተራራ እንኳ ‘ከዚህ ተነሥተህ ወደ ባሕር ተወርወር!’ ብትሉት ይሆንላችኋል።
የማቴዎስ ወንጌል 21:21 г судлах
3
የማቴዎስ ወንጌል 21:9
ከሕዝቡም ፊት ለፊት ይሄዱ የነበሩትና ከኋላ ይከተሉ የነበሩት፥ “ሆሳዕና ለዳዊት ልጅ ምስጋና ይሁን! በጌታ ስም የሚመጣ የተባረከ ነው! ሆሳዕና! ምስጋና በአርያም ለእግዚአብሔር ይሁን!” እያሉ ይጮኹ ነበር።
የማቴዎስ ወንጌል 21:9 г судлах
4
የማቴዎስ ወንጌል 21:13
“ ‘ቤቴ የጸሎት ቤት ይባላል’ ተብሎ ተጽፎአል፤ እናንተ ግን የቀማኞች ዋሻ አደረጋችሁት!” አላቸው።
የማቴዎስ ወንጌል 21:13 г судлах
5
የማቴዎስ ወንጌል 21:5
“የጽዮን ከተማ ለምትባለው ለኢየሩሳሌም፦ ‘እነሆ! ንጉሥሽ ትሑት ሆኖ በአህያይቱና በውርንጫዋ ላይ ሆኖ ወደ አንቺ ይመጣል!’ ብላችሁ ንገሩአት።”
የማቴዎስ ወንጌል 21:5 г судлах
6
የማቴዎስ ወንጌል 21:42
ቀጥሎም ኢየሱስ እንዲህ አላቸው፤ “በቅዱሳት መጻሕፍት ‘ግንበኞች የናቁት ድንጋይ እርሱ ዋና የማእዘን ራስ ሆነ፤ ይህም የጌታ ሥራ ነው፤ ለዐይኖቻችንም ድንቅ ነው፤’ ተብሎ የተጻፈውን ከቶ አላነበባችሁምን?
የማቴዎስ ወንጌል 21:42 г судлах
7
የማቴዎስ ወንጌል 21:43
“ስለዚህ እንዲህ እላችኋለሁ፤ የእግዚአብሔር መንግሥት ከእናንተ ተወስዳ ፍሬ ለሚያፈራ ሕዝብ ትሰጣለች። [
የማቴዎስ ወንጌል 21:43 г судлах
Нүүр хуудас
Библи
Тѳлѳвлѳгѳѳнүүд
Бичлэгүүд