1
ኦሪት ዘጸአት 39:43
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
አማ05
ሙሴም ሁሉን ነገር መርምሮ ልክ እግዚአብሔር ባለው መሠረት መሥራታቸውን አረጋገጠ፤ ስለዚህም ሙሴ ባረካቸው።
Харьцуулах
ኦሪት ዘጸአት 39:43 г судлах
2
ኦሪት ዘጸአት 39:42
እስራኤላውያን ሥራውን ሁሉ እግዚአብሔር ሙሴን ባዘዘው መሠረት ሠሩ፤
ኦሪት ዘጸአት 39:42 г судлах
3
ኦሪት ዘጸአት 39:32
በመጨረሻም የመገናኛው ድንኳን አሠራር በሙሉ ተፈጸመ፤ እስራኤላውያን ሁሉን ነገር እግዚአብሔር ሙሴን ባዘዘው መሠረት አደረጉ፤
ኦሪት ዘጸአት 39:32 г судлах
Нүүр хуудас
Библи
Тѳлѳвлѳгѳѳнүүд
Бичлэгүүд