Лого на YouVersion
Икона за пребарување

7 ቀናትን ከኢየሱስ ጋር - ከኢየሱስ ጋር ተራመድ Примерок

7 ቀናትን ከኢየሱስ ጋር - ከኢየሱስ ጋር ተራመድ

6 ДЕН ОД 7

ስለ ኢየሱስ ተናገር

ሉቃስ 23:56 - 24:50

  1. የሱስ ተነስቷል!  ይህ ከእርሱ ጋር እንድጓዝ እንዴት ነው የሚያነሳሳኝ?
  2. ከዚህ ውስጥ ምን አይነት የአምልኮና የምሥጋና ቃላቶች ወደ እኔ ይመጣሉ?
  3. ኢየሱስ ይህንን የመንግስት ወንጌል ከማን ጋር እንድካፈለው ነው የሚፈልገው?
  4. ዛሬ ኢየሱስ አረማመዴ ምን እንዲመስል ይፈልጋል?

Свето Писмо

Ден 5Ден 7