YouVersion logotips
Meklēt ikonu

7 ቀናትን ከኢየሱስ ጋር - ከኢየሱስ ጋር ተራመድ Paraugs

7 ቀናትን ከኢየሱስ ጋር - ከኢየሱስ ጋር ተራመድ

1 DIENA NO 7

ሰዎችን ማጥመድ

ሉቃስ 5:4-11

  1. ከጴጥሮስ የምለየው እንዴት ነው?
  2. ጴጥሮስን ጨምሮ ኢየሱስ ተከታዮቹ ሰዎችን አጥማጆች እንዲሆኑ ጠራቸው። እግዚአብሔር ሆይ ሰዎችን እንዴት ማጥመድ እንዳለብኝ እንድማር እርዳኝ።  
  3. ኢየሱስ “አትፍራ” ብሎ ተናግሯል። ይህ አባባሉ ሰዎችን በማጥመድ ጅማሬዬ የሚረዳኝ እንዴት ነው? 
  4. ኢየሱስ ዛሬ እንድወስድ የሚፈልገው እርምጃ ምንድን ነው?