40 ቀናትን ከኢየሱስ ጋርPavyzdys

40 ቀናትን ከኢየሱስ ጋር

2 diena iš 40

ተዓምራዊው መወለድ

ሉቃስ 1:3 - 2:18

  1. ድንግል ማርያም እንዴት ነው የምንከተላት ምሳሌ የምትሆነው?  
  2. እረኞቹ እንዴት ነበር ምላሽ የሰጡት?  
  3. የእግአብሔርን ቃል ስሰማ ምላሽ የምሰጠው እንዴት ነው? 

Šventasis Raštas