1
1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 9:25-26
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
መቅካእኤ
የሚታገልም ሁሉ በነገር ሁሉ ራሱን መግዛት ይለማመዳል፤ እነርሱ ጠፊውን አክሊል፤ እኛ ግን የማይጠፋውን፥ ለማግኘት ነው። ስለዚህ እኔ በከንቱ እንደሚሮጥ እንዲሁ አልሮጥም፤ ነፋስን እንደሚጎስም ሁሉ እንዲሁ አልጋደልም፤
Palyginti
Naršyti 1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 9:25-26
2
1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 9:27
ነገር ግን ለሌሎች ከሰበክሁ በኋላ ራሴ የቀረሁ እንዳልሆን ሥጋዬን እየጎሰምሁ አስገዛዋለሁ።
Naršyti 1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 9:27
3
1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 9:24
በሩጫ መወዳደሪያ ስፍራ የሚሮጡት ሁሉ እንደሚሮጡ ነገር ግን አንዱ ብቻ ሽልማቱን ዋጋውን እንደሚቀበል አታውቁምን? ስለዚህ እናንተም እንድትቀበሉ ሩጡ።
Naršyti 1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 9:24
4
1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 9:22
ደካሞችን መጥቀም እንድችል ለደካሞች እንደ ደካማ ሆንኩ፤ በሁሉ መንገድ አንዳንዶችን ማዳን እንድችል፥ ከሁሉ ጋር በሁሉ ነገር እንደ እነርሱ ሆንሁ።
Naršyti 1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 9:22
Pradžia
Biblija
Planai
Vaizdo įrašai