1
1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 8:6
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
መቅካእኤ
ለእኛስ ነገር ሁሉ ከእርሱ የሆነ እኛም ለእርሱ የሆንን አንድ እግዚአብሔር አብ አለን፤ እንዲሁም ነገር ሁሉ በእርሱ በኩል የሆነ እኛም በእርሱ በኩል የሆንን አንድ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ አለን።
Palyginti
Naršyti 1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 8:6
2
1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 8:1-2
ለጣዖት ስለ ተሠዋ ሥጋ “ሁላችንም ዕውቀት እንዳለን፤” እናውቃለን። ዕውቀት ያስታብያል፤ ፍቅር ግን ያንጻል። ማንም አንዳች የሚያውቅ ቢመስለው፥ ሊያውቅ እንደሚገባው ገና አላወቀም፤
Naršyti 1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 8:1-2
3
1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 8:13
ስለዚህ ምግብ ወንድሜን የሚያሰናክለው ከሆነ፥ ወንድሜን ላለማሰናከል ፈጽሞ ሥጋ አልበላም።
Naršyti 1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 8:13
4
1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 8:9
ዳሩ ግን ይህ መብታችሁ ለደካሞች ዕንቅፋት እንዳይሆንባቸው ተጠንቀቁ።
Naršyti 1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 8:9
Pradžia
Biblija
Planai
Vaizdo įrašai