1
1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 12:7
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
መቅካእኤ
ለእያንዳንዱ የመንፈስን መገለጥ የሚሰጠው ለጥቅም ነው።
Palyginti
Naršyti 1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 12:7
2
1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 12:27
እናንተም የክርስቶስ አካል ናችሁ፤ እያንዳንዳችሁም የአካሉ ክፍሎች ናችሁ።
Naršyti 1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 12:27
3
1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 12:26
አንድም አካል ቢሠቃይ የአካል ክፍሎች ሁሉ ከእርሱ ጋር ይሠቃያሉ፤ አንድ አካልም ቢከበር የአካል ክፍሎች ሁሉ ከእርሱ ጋር ደስ ይላቸዋል።
Naršyti 1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 12:26
4
1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 12:8-10
ለአንዱ ጥበብን መናገር በመንፈስ ይሰጠዋል፤ ለሌላውም ያው መንፈስ እውቀትን መናገር ይሰጠዋል፤ በዚያው መንፈስ ለአንዱ እምነት ይሰጠዋል፤ ለሌላው የመፈወስ ስጦታን በዚያው አንድ መንፈስ ይሰጠዋል፤ ለሌላው ተአምራትን የማድረግ ኃይል ይሰጠዋል፤ ለሌላው ትንቢትን መናገር፥ ለአንዱ መናፍስትን መለየት፥ ለሌላው በልዩ ዓይነት ልሳን መናገር፥ ለሌላውም በልሳኖች የተነገረውን መተርጎም ይሰጠዋል፤
Naršyti 1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 12:8-10
5
1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 12:11
ይህን ሁሉ ግን አንዱና ያው መንፈስ ያደርጋል፤ እንደፈቃዱም ለእያንዳንዱ ሰው ለብቻው እያካፈለ ያደርጋል።
Naršyti 1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 12:11
6
1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 12:25
ይህም በአካል ክፍሎች መካከል መለያየት ሳይኖር እርስ በርሳቸው እንዲተሳሰቡ ነው።
Naršyti 1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 12:25
7
1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 12:4-6
ልዩ ልዩ ስጦታዎች አሉ፤ መንፈስ ግን አንድ ነው፤ ጌታም አንድ ሲሆን፤ ልዩ ልዩ አገልግሎቶችም አሉ፤ አሠራሮችም ልዩ ልዩ አሉ፤ ሁሉን በሁሉ የሚያደርግ ግን አንዱ እግዚአብሔር ነው።
Naršyti 1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 12:4-6
8
1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 12:28
እግዚአብሔርም አንዳንዶቹን አስቀድሞ ሐዋርያትን፥ ሁለተኛም ነቢያትን፥ ሦስተኛም አስተማሪዎችን፥ ቀጥሎም ተአምራት የሚያደርጉትን፥ ቀጥሎም የመፈወስ ስጦታ ያላቸውን፥ ሰዎችን የመርዳት ስጦታ ያላቸውን፥ አስተዳዳሪዎችንና በተለያዩ ልሳኖች የሚናገሩትን ሰዎች በቤተ ክርስቲያን ሰይሟል።
Naršyti 1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 12:28
9
1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 12:14
አካል ብዙ የአካል ክፍሎች እንጂ አንድ የአካል ክፍል አይደለምና።
Naršyti 1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 12:14
10
1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 12:22
ነገር ግን ደካሞች የሚመስሉ የአካል ክፍሎች ይልቁን የሚያስፈልጉ ናቸው፤
Naršyti 1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 12:22
11
1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 12:17-19
አካል ሁሉ ዐይን ቢሆን መስማት ወዴት በተገኘ? ሁሉም መስማት ቢሆን ማሽተት ወዴት በተገኘ? አሁን ግን እግዚአብሔር እንደ ወደደ የአካል ክፍሎችን እያንዳንዳቸው በአካል አድርጎአል። ሁሉም አንድ የአካል ክፍል ቢሆንስ አካል ወዴት በሆነ?
Naršyti 1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 12:17-19
Pradžia
Biblija
Planai
Vaizdo įrašai