1
1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 11:25-26
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
መቅካእኤ
እንዲሁም ከእራት በኋላ ጽዋውን አንሥቶ “ይህ ጽዋ በደሜ የሚመሰረት አዲስ ኪዳን ነው፤ በምትጠጡበት ጊዜ ሁሉ ይህን ለመታሰቢያዬ አድርጉት፤” አለ። ይህን ኅብስት በምትበሉበትና ይህንም ጽዋ በምትጠጡበት ጊዜ ሁሉ ጌታ እስኪመጣ ድረስ ሞቱን ትናገራላችሁ።
Palyginti
Naršyti 1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 11:25-26
2
1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 11:23-24
እኔ ከጌታ ተቀብያለሁና፤ ለእናንተ ደግሞ ያስተላለፍኩላችሁ ይህ ነው፦ ጌታ ኢየሱስ አልፎ በተሰጠበት በዚያች ሌሊት ኅብስትን አንሥቶ፤ አመሰገነ ቆርሶም “እንካችሁ ብሉ፤ ይህ ስለ እናንተ የሚሆን ሥጋዬ ነው፤ ይህን ለመታሰቢያዬ አድርጉት፤” አለ።
Naršyti 1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 11:23-24
3
1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 11:28-29
ሰው ግን ራሱን ይመርምር፤ እንዲሁም ከኅብስቱ ይብላ፤ ከጽዋውም ይጠጣ፤ ሳይገባው የሚበላና የሚጠጣ የጌታን ሥጋ ስለማይለይ ለራሱ ፍርድ ይበላል፤ ይጠጣልም።
Naršyti 1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 11:28-29
4
1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 11:27
ስለዚህ ያልተገባ ሆኖ ሳለ ይህን ኅብስት የበላ ወይም የጌታን ጽዋ የጠጣ ሁሉ የጌታ ሥጋና ደም ዕዳ አለበት።
Naršyti 1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 11:27
5
1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 11:1
እኔ ክርስቶስን እንደምመስል እኔን ምሰሉ።
Naršyti 1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 11:1
Pradžia
Biblija
Planai
Vaizdo įrašai