1
ወደ ሮሜ ሰዎች 7:25
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
መቅካእኤ
በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ በኩል ለእግዚአብሔር ምስጋና ይሁን። እንግዲያስ እኔ ራሴ በአእምሮዬ ለእግዚአብሔር ሕግ ባርያ ስሆን፥ በሥጋዬ ግን ለኃጢአት ሕግ ባርያ ነኝ።
比較
ወደ ሮሜ ሰዎች 7:25で検索
2
ወደ ሮሜ ሰዎች 7:18
በእኔ ማለትም በሥጋዬ ምንም መልካም ነገር እንደማይኖር አውቃለሁና፤ መልካምን የማድረግ ፍላጎት ቢኖረኝም ነገር ግን ልፈፅመው አልችልም።
ወደ ሮሜ ሰዎች 7:18で検索
3
ወደ ሮሜ ሰዎች 7:19
ማድረግ የምፈልገውን መልካም ነገር አላደርግም፥ ነገር ግን ማድረግ የማልፈልገውን ክፉ ነገር አደርጋለሁና።
ወደ ሮሜ ሰዎች 7:19で検索
4
ወደ ሮሜ ሰዎች 7:20
የማልፈልገውን ነገር የማደርግ ከሆነ፥ ያን የማደርገው እኔ ሳልሆን በእኔ ውስጥ የሚያድረው ኃጢአት ነው።
ወደ ሮሜ ሰዎች 7:20で検索
5
ወደ ሮሜ ሰዎች 7:21-22
ስለዚህ መልካም ነገርን ማድረግ ስፈልግ ክፋት ወደ እኔ ይቀርባል፤ ይኸውም ሕግ ሆኖ አግኝቼዋለሁ። በውስጣዊ ሰውነቴ በእግዚአብሔር ሕግ ደስ ይለኛልና፥
ወደ ሮሜ ሰዎች 7:21-22で検索
6
ወደ ሮሜ ሰዎች 7:16
እንግዲህ የማልፈልገውን ነገር የማደርግ ከሆነ ሕግ ትክክል ነው እላለሁ።
ወደ ሮሜ ሰዎች 7:16で検索
ホーム
聖書
読書プラン
ビデオ