1
ወደ ሮሜ ሰዎች 11:36
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
መቅካእኤ
ሁሉም ከእርሱ፥ በእርሱና ለእርሱም ነውና፤ ክብር ለዘለዓለም ለእርሱ ይሁን፤ አሜን።
比較
ወደ ሮሜ ሰዎች 11:36で検索
2
ወደ ሮሜ ሰዎች 11:33
የእግዚአብሔር ባለጸግነትና ጥበብ እውቀቱም እንዴት ጥልቅ ነው! ፍርዱ እንዴት የማይመረመር ነው! መንገዱም የማይታወቅ ነው።
ወደ ሮሜ ሰዎች 11:33で検索
3
ወደ ሮሜ ሰዎች 11:34
“የጌታን ልብ የሚያውቅ ማን ነው?” “ወይስ አማካሪው የሆነ ማን ነው?
ወደ ሮሜ ሰዎች 11:34で検索
4
ወደ ሮሜ ሰዎች 11:5-6
እንደዚሁም በአሁን ዘመን ደግሞ በጸጋ ተመርጠው የተረፉ አሉ። በጸጋ ከሆነ ግን በሥራ መሆኑ ቀርቶአል፤ ያለዚያ ጸጋ ጸጋ መሆኑ ቀርቶአል።
ወደ ሮሜ ሰዎች 11:5-6で検索
5
ወደ ሮሜ ሰዎች 11:17-18
ነገር ግን ከቅርንጫፎቹ አንዳንዱ ቢሰበሩ አንተም የበረሃ ወይራ የሆንህ በመካከላቸው ገብተህ ከእነርሱ ጋር የወይራ ዘይት ከሚወጣው ሥር ተካፋይ ከሆንህ፥ በቅርንጫፎች ላይ አትመካ፤ ብትመካባቸው ግን ሥሩ አንተን ይሸከምሃል እንጂ ሥሩን አንተ አትሸከመውም።
ወደ ሮሜ ሰዎች 11:17-18で検索
ホーム
聖書
読書プラン
ビデオ