1
የሉቃስ ወንጌል 16:10
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
መቅካእኤ
“በትንሹ የታመነ በብዙም እንዲሁ የታመነ ነው፤ በትንሹ የሚያታልል በብዙም እንዲሁ ያታልላል።
比較
የሉቃስ ወንጌል 16:10で検索
2
የሉቃስ ወንጌል 16:13
ለሁለት ጌቶች መገዛት የሚቻለው አንድም አገልጋይ የለም፤ ወይ አንዱን ሲጠላ ሌላውን ይወዳል፤ ወይ አንዱን ሲጠጋ ሌላውን ይንቃል። ለእግዚአብሔርና ለገንዘብ መገዛት አትችሉም።”
የሉቃስ ወንጌል 16:13で検索
3
የሉቃስ ወንጌል 16:11-12
እንግዲያስ በዐመፃ ገንዘብ ካልታመናችሁ፥ እውነተኛውን ገንዘብ ማን አደራ ይሰጣችኋል? በሌላ ሰው ገንዘብ ካልታመናችሁ፥ የእናንተን ማን ይሰጣችኋል?
የሉቃስ ወንጌል 16:11-12で検索
4
የሉቃስ ወንጌል 16:31
‘ሙሴንና ነቢያትንም የማይሰሙ ከሆነ፥ ከሙታንም እንኳ አንድ ሰው ቢነሣ አያምኑም፤’ አለው።”
የሉቃስ ወንጌል 16:31で検索
5
የሉቃስ ወንጌል 16:18
“ሚስቱን ፈቶ ሌላ የሚያገባ ሁሉ ያመነዝራል፤ ባልዋም የፈታትን የሚያገባ ያመነዝራል።
የሉቃስ ወንጌል 16:18で検索
ホーム
聖書
読書プラン
ビデオ