1
የሉቃስ ወንጌል 15:20
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
መቅካእኤ
ተነሥቶም ወደ አባቱ መጣ። እርሱም ገና ሩቅ ሳለ አባቱ አየውና አዘነለት፤ ሮጦም አንገቱን አቀፈውና ሳመው።
比較
የሉቃስ ወንጌል 15:20で検索
2
የሉቃስ ወንጌል 15:24
ይህ ልጄ ሞቶ ነበርና ደግሞም ሕያው ሆኖአል፤ ጠፍቶም ነበር ተገኝቶአልም።’ ደስ ይላቸውም ጀመር።
የሉቃስ ወንጌል 15:24で検索
3
የሉቃስ ወንጌል 15:7
እንዲሁ ንስሓ ከማያስፈልጋቸው ከዘጠና ዘጠኝ ጻድቃን ይልቅ ንስሓ በሚገባ በአንድ ኀጢአተኛ ምክንያት በሰማይ ደስታ ይሆናል እላችኋለሁ።
የሉቃስ ወንጌል 15:7で検索
4
የሉቃስ ወንጌል 15:18
ተነሥቼም ወደ አባቴ እሄዳለሁና “አባቴ ሆይ! በሰማይና በፊትህ በደልሁ፤
የሉቃስ ወንጌል 15:18で検索
5
የሉቃስ ወንጌል 15:21
ልጁም ‘አባቴ ሆይ! በሰማይና በፊትህ በደልሁ፤ ወደፊትም ልጅህ ልባል አይገባኝም፤’ አለው።
የሉቃስ ወንጌል 15:21で検索
6
የሉቃስ ወንጌል 15:4
“ከእናንተ መቶ በግ ያለው ከእነርሱም አንዱ ቢጠፋ፥ ዘጠና ዘጠኙን በበረሃ ትቶ የጠፋውን እስኪያገኘው ድረስ ሊፈልገው የማይሄድ ማን ነው?
የሉቃስ ወንጌል 15:4で検索
ホーム
聖書
読書プラン
ビデオ