1
ኦሪት ዘፍጥረት 21:1
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
መቅካእኤ
ጌታም እንደ ተናገረው ሣራን አሰበ፥ እግዚአብሔርም እንደ ተናገረው ለሣራ አደረገላት።
比較
ኦሪት ዘፍጥረት 21:1で検索
2
ኦሪት ዘፍጥረት 21:17-18
እግዚአብሔርም የብላቴናውን ድምፅ ሰማ፥ የእግዚአብሔርም መልአክ ከሰማይ አጋርን እንዲህ ሲል ጠራት፦ “አጋር ሆይ፥ ምን ሆንሽ? እግዚአብሔር የብላቴናውን ድምፅ ባለበት ስፍራ ሰምቶአልና አትፍሪ። ተነሺ፥ ብላቴናውንም አንሺ፥ እጅሽንም በእርሱ አጽኚው፥ ትልቅ ሕዝብ አደርገዋለሁና።”
ኦሪት ዘፍጥረት 21:17-18で検索
3
ኦሪት ዘፍጥረት 21:2
ሣራም ፀነሰች፥ እግዚአብሔርም በተናገረው ወራት ለአብርሃም በእርጅናው ወንድ ልጅን ወለደችለት።
ኦሪት ዘፍጥረት 21:2で検索
4
ኦሪት ዘፍጥረት 21:6
ሣራም፦ “እግዚአብሔር ሳቅ አድርጎልኛል፥ ይህንንም የሚሰማ ሁሉ በእኔ ምክንያት ይስቃል” አለች።
ኦሪት ዘፍጥረት 21:6で検索
5
ኦሪት ዘፍጥረት 21:12
እግዚአብሔርም አብርሃምን አለው “ስለ ባርያህና ስለ ብላቴናው አትዘን፥ ሣራም የምትነግርህን ቃል ሁሉ ስማ፥ በይስሐቅ ዘር ይጠራልሃልና።
ኦሪት ዘፍጥረት 21:12で検索
6
ኦሪት ዘፍጥረት 21:13
የባርያይቱን ልጅ ደግሞ ሕዝብ አደርገዋለሁ፥ ዘርህ ነውና።”
ኦሪት ዘፍጥረት 21:13で検索
ホーム
聖書
読書プラン
ビデオ