1
ኦሪት ዘፀአት 23:25-26
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
መቅካእኤ
ጌታ አምላካችሁን ታገለግላላችሁ፤ እርሱም እህልህንና ውኃህን ይባርካል፤ በሽታንም ከመካከልህ አርቃለሁ። በምድርህ የምትጨነግፍ ወይም መካን አትኖርም፤ የዘመንህን ቍጥር እሞላለሁ።
比較
ኦሪት ዘፀአት 23:25-26で検索
2
ኦሪት ዘፀአት 23:20
“በመንገድ እንዲጠብቅህ፥ ወዳዘጋጀሁትም ስፍራ እንዲያስገባህ፥ እነሆ፥ እኔ መልአክን በፊትህ እልካለሁ።
ኦሪት ዘፀአት 23:20で検索
3
ኦሪት ዘፀአት 23:22
አንተ ግን ቃሉን ብትሰማ፥ ያልሁህንም ሁሉ ብታደርግ፥ ጠላቶችህን እጠላለሁ፥ የሚቃወሙህንም እቃወማለሁ።
ኦሪት ዘፀአት 23:22で検索
4
ኦሪት ዘፀአት 23:2-3
ክፉ ለማድረግ ብዙ ሰዎችን አትከተል፤ ፍርድንም ለማጣመም ከብዙ ሰዎች ጋር ተስማምተህ አትመስክር። በፍርዱ ጊዜ ለድሀው አታድላ።
ኦሪት ዘፀአት 23:2-3で検索
5
ኦሪት ዘፀአት 23:1
“ሐሰተኛ ወሬ አታሰራጭ፥ ሐሰተኛ ምስክር ለመሆንም ከኃጢአተኛ ጋር አትተባበር።
ኦሪት ዘፀአት 23:1で検索
ホーム
聖書
読書プラン
ビデオ