1
ኦሪት ዘፀአት 22:22-23
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
መቅካእኤ
ብታስጨንቁአቸውና ወደ እኔ ቢጮኹ ግን እኔ ጩኸታቸውን በእርግጥ እሰማለሁ፤ ቁጣዬም ይነዳል፥ በሰይፍም እገድላችኋለሁ፥ ሚስቶቻችሁ መበለት፥ ልጆቻችሁም ድሀ አደጎች ይሆናሉ።
比較
ኦሪት ዘፀአት 22:22-23で検索
2
ኦሪት ዘፀአት 22:21
መበለቲቱንና ድሀ አደጉን አታስጨንቁአቸው።
ኦሪት ዘፀአት 22:21で検索
3
ኦሪት ዘፀአት 22:18
ከእንስሳ ጋር የሚተኛ ፈጽሞ ይገደል።
ኦሪት ዘፀአት 22:18で検索
4
ኦሪት ዘፀአት 22:25
የባልንጀራህን ልብስ ለመያዣ ብትወስድ ፀሐይ ሳትገባ መልስለት፤
ኦሪት ዘፀአት 22:25で検索
ホーム
聖書
読書プラン
ビデオ