1
2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 11:14-15
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
መቅካእኤ
ይህም አያስገርምም! ሰይጣን ራሱ የብርሃንን መልአክ መስሎ ራሱን ለውጦ ይቀርባል። እንግዲህ አገልጋዮቹ ደግሞ የጽድቅን አገልጋዮች በመምሰል ራሳቸውን ቢለዋውጡ እንግዳ ነገር አይደለም፤ ፍጻሜአቸውም እንደ ሥራቸው ይሆናል።
比較
2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 11:14-15で検索
2
2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 11:3
ነገር ግን እባብ በተንኮሉ ሔዋንን እንዳሳታት፥ አሳባችሁ ተበላሽቶ ለክርስቶስ ሊኖራችሁ ከሚገባ ቅንነትና ንጽሕና እንዳትርቁ ብዬ እፈራለሁ።
2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 11:3で検索
3
2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 11:30
ትምክህት የሚያስፈልግ ከሆነ፥ መድከሜን በሚያሳይ ነገር እመካለሁ።
2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 11:30で検索
ホーム
聖書
読書プラン
ビデオ