1
2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 10:5
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
መቅካእኤ
በእግዚአብሔር እውቀት ላይ የሚነሣውን ከፍ ያለውን ክርክርና ማንኛውም የእብሪት እንቅፋት እናፈርሳለን፤ አእምሮን ሁሉ እየማረክን ለክርስቶስ እንዲታዘዝ እናደርጋለን፤
比較
2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 10:5で検索
2
2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 10:4
ምክንያቱም የጦር ዕቃችን ሥጋዊ አይደለም፤ ምሽግን ለመስበር መለኮታዊ ኃይል አለው።
2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 10:4で検索
3
2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 10:3
ምንም እንኳ በሥጋ የምንመላለስ ብንሆን፥ ውጊያችንን ግን እንደ ሰው ልማድ አንዋጋም፤
2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 10:3で検索
4
2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 10:18
ምክንያቱም እግዚአብሔር የሚያመሰግነው እንጂ፥ ራሱን የሚያመሰግን እርሱ ተፈትኖ የሚወጣ አይደለም።
2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 10:18で検索
ホーム
聖書
読書プラン
ビデオ