Logo YouVersion
Icona Cerca

40 ቀናትን ከኢየሱስ ጋርCampione

40 ቀናትን ከኢየሱስ ጋር

GIORNO 7 DI 40

ተዓምራዊው መያዝ

ሉቃስ 5:4-11

  1. ምን ለመያዝ ነው እየተጋሁ ያለሁት?  
  2. ከጴጥሮስ ተግባራትና ስብዕና ጋር የሚያመሳስለኝ ነገር ምንድን ነው?  
  3. ኢየሱስ እንድይዝ የሚፈልገው ምንድን ነው?