Logo YouVersion
Icona Cerca

40 ቀናትን ከኢየሱስ ጋርCampione

40 ቀናትን ከኢየሱስ ጋር

GIORNO 11 DI 40

የተራራው ስብከት   (ክፍል 1)

ሉቃስ 6:24-27

  1. ኢየሱስ በህይወቴ ባሉ ግንኙነቶቼ እንዴት ነበር የሚፈትሸው?  
  2. ስለ ንብረቶቼ የሚለኝ ነገር ምንድን ነው?  
  3. ስለ ዋጋዬ የሚናገረኝ ነገር ምንድን ነው?