Logo YouVersion
Icona Cerca

40 ቀናትን ከኢየሱስ ጋርCampione

40 ቀናትን ከኢየሱስ ጋር

GIORNO 5 DI 40

የኢየሱስ ተልዕኮ

ሉቃስ 4:16-31

  1. እውነዉን ለመናገር ቆራጥ ነኝ? 
  2. ስለ ጥሪዬና ስለ ተልዕኮዬ መስዋዕት የማደርገው ነገር ምንድን ነው? 
  3. ኢየሱስ ሲናገረኝ እንዴት ነው ምላሽ የምሰጠው?