40 ቀናትን ከኢየሱስ ጋርSampel

የኢየሱስ እውነተኛ ስብዕና
ሉቃስ 9:18-22
- አምስቱ ድምፆች ስለ ኢየሱስ ምን ነበር የሚሉት?
- ኢየሱስ እንዲህ ብሎ ይጠይቀኛል፣ “እኔ ማን ነኝ?” የእኔ ምላሽ ምንድን ነው?
- ኢየሱስ ማን እንደሆነ ነው ለሌሎች የምናገረው?
Firman Tuhan, Alkitab
Tentang Rencana ini

ኢየሱስ ዋጋ የሚሰጠውና የሚከፍለው ነገር ምንድን ነው? ኢየሱስ እኔን እየተናገረኝ ያለው ምንድን ነው?
More