1
ኦሪት ዘጸአት 20:2-3
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
አማ05
“የእስራኤል ሕዝብ ሆይ! በባርነት ከምትኖርባት ከግብጽ ምድር ያወጣሁህ እኔ እግዚአብሔር አምላክህ ነኝ፤ “ከእኔ በቀር ሌላ አምላክ አታምልክ፤
Konpare
Eksplore ኦሪት ዘጸአት 20:2-3
2
ኦሪት ዘጸአት 20:4-5
“በሰማይም ሆነ በምድር ወይም ከምድር በታች ባለው ውሃ ውስጥ ከሚኖሩት ነገሮች የማንኛውንም ዐይነት ምስል ጣዖት አድርገህ አትሥራ፤ እኔ እግዚአብሔር አምላክህ እጅግ ቀናተኛ ስለ ሆንኩ ተቀርጾ የተሠራውን ማንኛውም ጣዖት አታምልክ፤ አትስገድለትም፤ እኔ የሚጠሉኝን ሁሉ እቀጣለሁ፤ ዘራቸውንም ሁሉ እስከ ሦስትና አራት ትውልድ ድረስ እበቀላለሁ።
Eksplore ኦሪት ዘጸአት 20:4-5
3
ኦሪት ዘጸአት 20:12
“አባትህንና እናትህን አክብር፤ ይህን ብታደርግ እኔ በምሰጥህ ምድር የረዥም ዘመን ዕድሜ ይኖርሃል።
Eksplore ኦሪት ዘጸአት 20:12
4
ኦሪት ዘጸአት 20:8
“የሰንበትን ቀን አክብር፤ ቀድሰውም፤
Eksplore ኦሪት ዘጸአት 20:8
5
ኦሪት ዘጸአት 20:7
“የአምላክህን የእግዚአብሔርን ስም በከንቱ አታንሣ፤ እግዚአብሔር ስሙን በከንቱ የሚያነሣውን ሁሉ ሳይቀጣው አያልፍም።
Eksplore ኦሪት ዘጸአት 20:7
6
ኦሪት ዘጸአት 20:9-10
ሥራህን ሁሉ የምታከናውንባቸው ስድስት ቀኖች አሉልህ፤ ሰባተኛው ቀን ግን ለአምላክህ ለእግዚአብሔር የዕረፍት ቀን ነው፤ በዚያን ቀን ማንም ሰው ሥራ አይሥራ፤ አንተም ሆንክ ልጆችህ፥ አገልጋዮችህም ሆኑ እንስሶችህ፥ በአገርህ ውስጥ የሚኖሩ መጻተኞችም ቢሆኑ ምንም ሥራ አትሥሩበት።
Eksplore ኦሪት ዘጸአት 20:9-10
7
ኦሪት ዘጸአት 20:17
“የሌላውን ሰው ቤት አትመኝ፤ ሚስቱን፥ አገልጋዮቹን፥ ከብቱን፥ አህዮቹንም ሆነ ማናቸውንም ንብረቱን ሁሉ አትመኝ።”
Eksplore ኦሪት ዘጸአት 20:17
8
ኦሪት ዘጸአት 20:16
“በማንም ሰው ላይ በሐሰት አትመስክር፤
Eksplore ኦሪት ዘጸአት 20:16
9
ኦሪት ዘጸአት 20:14
“አታመንዝር፤
Eksplore ኦሪት ዘጸአት 20:14
10
ኦሪት ዘጸአት 20:13
“አትግደል፤
Eksplore ኦሪት ዘጸአት 20:13
11
ኦሪት ዘጸአት 20:15
“አትስረቅ፤
Eksplore ኦሪት ዘጸአት 20:15
Akèy
Bib
Plan yo
Videyo