1
ወደ ገላትያ ሰዎች 6:9
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
መቅካእኤ
መልካምን ሥራ ለመሥራት አንታክት፥ ካልዛልን ወቅቱ በደረሰ ጊዜ እናጭዳለንና።
Usporedi
Istraži ወደ ገላትያ ሰዎች 6:9
2
ወደ ገላትያ ሰዎች 6:10
ስለዚህ ጊዜ ሳለን ለሰው ሁሉ፥ በተለይም ለእምነት ቤተሰቦች መልካም እናድርግ።
Istraži ወደ ገላትያ ሰዎች 6:10
3
ወደ ገላትያ ሰዎች 6:2
የእርስ በርሳችሁን ሸክም ተሸከሙ፥ በዚህም የክርስቶስን ሕግ ትፈጽማላችሁ።
Istraži ወደ ገላትያ ሰዎች 6:2
4
ወደ ገላትያ ሰዎች 6:7
አትሳቱ፤ እግዚአብሔር አይዘበትበትም፤ ሰው የዘራውን ያንኑ ያጭዳልና።
Istraži ወደ ገላትያ ሰዎች 6:7
5
ወደ ገላትያ ሰዎች 6:8
ምክንያቱም ወደ ገዛ ሥጋው የሚዘራ ከሥጋ ጥፋትን ያጭዳል፥ በመንፈስ የሚዘራ ግን ከመንፈስ የዘለዓለምን ሕይወት ያጭዳል።
Istraži ወደ ገላትያ ሰዎች 6:8
6
ወደ ገላትያ ሰዎች 6:1
ወንድሞች ሆይ! ሰው ማንኛውንም ኃጢአት አድርጎ ቢገኝ፥ መንፈሳውያን የሆናችሁ እናንተ እንደዚህ ዓይነቱን ሰው በየውሃት መንፈስ አቅኑት፤ አንተም እንዳትፈተን ራስህን ጠብቅ።
Istraži ወደ ገላትያ ሰዎች 6:1
7
ወደ ገላትያ ሰዎች 6:3-5
አንድ ሰው ምንም ሳይሆን አንድ ነገር የሆነ ቢመስለው ራሱን ያታልላልና። እያንዳንዱ የገዛ ሥራውን ይፈትን፤ ከዚያም በኋላ ስለ ራሱ ብቻ የሚመካበትን ያገኛል፥ ስለ ሌላው ግን አይደለም። እያንዳንዱ የገዛ ራሱን ሸክም ይሸከማልና።
Istraži ወደ ገላትያ ሰዎች 6:3-5
Početna
Biblija
Planovi
Filmići