1
ወደ ገላትያ ሰዎች 5:22-23
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
መቅካእኤ
የመንፈስ ፍሬ ግን ፍቅር፥ ደስታ፥ ሰላም፥ ትዕግሥት፥ ቸርነት፥ በጎነት፥ እምነት፥ የውሃት፥ ራስን መግዛት ነው። እንደ እነዚህ ያሉትን የሚቃረን ሕግ የለም።
Usporedi
Istraži ወደ ገላትያ ሰዎች 5:22-23
2
ወደ ገላትያ ሰዎች 5:16
ይህን እላለሁ፥ በመንፈስ ተመላለሱ፥ የሥጋንም ምኞት አትፈጽሙ።
Istraži ወደ ገላትያ ሰዎች 5:16
3
ወደ ገላትያ ሰዎች 5:25
በመንፈስ የምንኖር ከሆንን በመንፈስ ደግሞ እንመላለስ።
Istraži ወደ ገላትያ ሰዎች 5:25
4
ወደ ገላትያ ሰዎች 5:24
የክርስቶስ ኢየሱስ የሆኑት ሥጋን ከመሻቱና ከምኞቱ ጋር ሰቅለውታል።
Istraži ወደ ገላትያ ሰዎች 5:24
5
ወደ ገላትያ ሰዎች 5:19-21
የሥጋ ሥራም ግልጽ ነው፤ እርሱም ዝሙት፥ ርኩሰት፥ መዳራት፥ ጣዖትን ማምለክ፥ አስማት፥ ጠላትነት፥ ጠብ፥ ቅናት፥ ቁጣ፥ አድመኛነት፥ መለያየት፥ መናፍቅነት፥ ምቀኝነት፥ መግደል፥ ስካር፥ መሶልሶል፥ ይህንም የሚመስል ነው። አስቀድሜ እንደ ነገርኋችሁ፥ አስቀድሜም እንዳልሁ፥ እንደዚህ ያሉትን የሚያደርጉ የእግዚአብሔርን መንግሥት አይወርሱም።
Istraži ወደ ገላትያ ሰዎች 5:19-21
6
ወደ ገላትያ ሰዎች 5:13
ወንድሞች ሆይ! እናንተ ለነጻነት ተጠርታችኋል፤ ነጻነታችሁ ለሥጋ ብቻ ምክንያት አይስጥ፤ ነገር ግን በፍቅር አንዳችሁ ለሌላችሁ ባርያዎች ሁኑ።
Istraži ወደ ገላትያ ሰዎች 5:13
7
ወደ ገላትያ ሰዎች 5:17
ሥጋ መንፈስ የማይፈልገውን ይመኛል፥ መንፈስም ሥጋ የማይፈልገውን፤ እነዚህ እርስ በርሳቸው ስለሚቀዋወሙ የምትፈልጉትን ማድረግ አትችሉም።
Istraži ወደ ገላትያ ሰዎች 5:17
8
ወደ ገላትያ ሰዎች 5:14
ሕግ ሁሉ በአንድ ቃል ተፈጽሟል፥ እርሱም “ባልንጀራህን እንደ ራስህ ውደድ” የሚል ነው።
Istraži ወደ ገላትያ ሰዎች 5:14
9
ወደ ገላትያ ሰዎች 5:26
እርስ በርሳችን እየተተነኳኮስንና እርስ በርሳችን እየተቀናናን በከንቱ አንመካ።
Istraži ወደ ገላትያ ሰዎች 5:26
10
ወደ ገላትያ ሰዎች 5:1
በነጻነት እንድንኖር ክርስቶስ ነጻ አወጣን፤ እንግዲህ ጸንታችሁ ቁሙ፤ በባርነት ቀንበር እንደገና አትያዙ።
Istraži ወደ ገላትያ ሰዎች 5:1
Početna
Biblija
Planovi
Filmići