7 ቀናትን ከኢየሱስ ጋር - ከኢየሱስ ጋር ተራመድ דוגמה

7 ቀናትን ከኢየሱስ ጋር - ከኢየሱስ ጋር ተራመድ

יום 6 מתוך 7

ስለ ኢየሱስ ተናገር

ሉቃስ 23:56 - 24:50

  1. የሱስ ተነስቷል!  ይህ ከእርሱ ጋር እንድጓዝ እንዴት ነው የሚያነሳሳኝ?
  2. ከዚህ ውስጥ ምን አይነት የአምልኮና የምሥጋና ቃላቶች ወደ እኔ ይመጣሉ?
  3. ኢየሱስ ይህንን የመንግስት ወንጌል ከማን ጋር እንድካፈለው ነው የሚፈልገው?
  4. ዛሬ ኢየሱስ አረማመዴ ምን እንዲመስል ይፈልጋል?