7 ቀናትን ከኢየሱስ ጋር - ከኢየሱስ ጋር ተራመድ דוגמה

7 ቀናትን ከኢየሱስ ጋር - ከኢየሱስ ጋር ተራመድ

יום 2 מתוך 7

የኢየሱስን አስተምህሮዎች ኑር 

ሉቃስ 6:17-27

  1. በእምነት በምወጣበት ጊዜ አንድ መጠበቅ ያለብኝ ነገር ምንድን ነው?
  2. ምን አይነት የእምነት እርምጃዎችን እንድወስድ ይፈልጋል?
  3. ኢየሱስ እንደተናገረው የማደረገው ነገር በሰዎች ላይ እንዴት ያለ ተፅዕኖ ሊያመጣ ይችላል?
  4. አስተምህሮዎቹን እተገብር ዘንድ ኢየሱስ ዛሬ እንዳደርግ የሚፈልገው አንድ ነገር ምንድን ነው?

כתבי הקודש