7 ቀናትን ከኢየሱስ ጋር - ከኢየሱስ ጋር ተራመድ דוגמה

7 ቀናትን ከኢየሱስ ጋር - ከኢየሱስ ጋር ተራመድ

יום 1 מתוך 7

ሰዎችን ማጥመድ

ሉቃስ 5:4-11

  1. ከጴጥሮስ የምለየው እንዴት ነው?
  2. ጴጥሮስን ጨምሮ ኢየሱስ ተከታዮቹ ሰዎችን አጥማጆች እንዲሆኑ ጠራቸው። እግዚአብሔር ሆይ ሰዎችን እንዴት ማጥመድ እንዳለብኝ እንድማር እርዳኝ።  
  3. ኢየሱስ “አትፍራ” ብሎ ተናግሯል። ይህ አባባሉ ሰዎችን በማጥመድ ጅማሬዬ የሚረዳኝ እንዴት ነው? 
  4. ኢየሱስ ዛሬ እንድወስድ የሚፈልገው እርምጃ ምንድን ነው?

כתבי הקודש