1
የማርቆስ ወንጌል 1:35
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
አማ05
ሊነጋ ሲል፥ ኢየሱስ በማለዳ ተነሥቶ ወጣና ለመጸለይ ወደ አንድ ገለልተኛ ቦታ ሄደ፤
Comparer
Explorer የማርቆስ ወንጌል 1:35
2
የማርቆስ ወንጌል 1:15
ሲያስተምርም፦ “ዘመኑ ተፈጽሞአል፤ የእግዚአብሔር መንግሥት ቀርባለችና ንስሓ ግቡ! በወንጌልም እመኑ!” ይል ነበር።
Explorer የማርቆስ ወንጌል 1:15
3
የማርቆስ ወንጌል 1:10-11
ዮሐንስም ወዲያውኑ ኢየሱስ ከውሃው እንደ ወጣ ሰማይ ሲከፈትና መንፈስ ቅዱስም በርግብ አምሳል ሆኖ በእርሱ ላይ ሲወርድ አየ። በዚያን ጊዜ፥ “በአንተ ደስ የሚለኝ፥ የምወድህ ልጄ ነህ” የሚል ድምፅ ከሰማይ መጣ።
Explorer የማርቆስ ወንጌል 1:10-11
4
የማርቆስ ወንጌል 1:8
እኔ በውሃ አጠምቃችኋለሁ፤ እርሱ ግን በመንፈስ ቅዱስ ያጠምቃችኋል።”
Explorer የማርቆስ ወንጌል 1:8
5
የማርቆስ ወንጌል 1:17-18
ኢየሱስም፦ “ኑ ተከተሉኝ፤ ዓሣን እንደምታጠምዱ ሁሉ ሰዎችንም እንድትሰበስቡልኝ አደርጋችኋለሁ፤” አላቸው። እነርሱም ወዲያውኑ መረባቸውን ትተው ተከተሉት።
Explorer የማርቆስ ወንጌል 1:17-18
6
የማርቆስ ወንጌል 1:22
ኢየሱስ፥ የሕግ መምህራን እንደሚያስተምሩት ዐይነት ሳይሆን እንደ ባለሥልጣን ያስተምራቸው ስለ ነበረ የሰሙት ሁሉ በትምህርቱ ተደነቁ።
Explorer የማርቆስ ወንጌል 1:22
Accueil
Bible
Plans
Vidéos