1
የማርቆስ ወንጌል 4:39-40
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
አማ05
እርሱም ነቅቶ ነፋሱን ገሠጸው፤ ባሕሩንም “ጸጥ በል!” አለው፤ ነፋሱ ተወ፤ ታላቅ ጸጥታም ሆነ። ኢየሱስም፦ “እንዲህ የምትፈሩት ለምንድን ነው? እንዴትስ እምነት የላችሁም?” አላቸው።
Vertaa
Tutki የማርቆስ ወንጌል 4:39-40
2
የማርቆስ ወንጌል 4:41
እነርሱም በጣም ፈርተው፥ እርስ በርሳቸው “ኧረ ለመሆኑ፥ ነፋስና ባሕር እንኳ የሚታዘዙለት ይህ ማን ነው?” ተባባሉ።
Tutki የማርቆስ ወንጌል 4:41
3
የማርቆስ ወንጌል 4:38
በዚህ ጊዜ ኢየሱስ፥ በጀልባው በኋለኛው ክፍል ትራስ ተንተርሶ ተኝቶ ነበር፤ ደቀ መዛሙርቱ ቀሰቀሱትና “መምህር ሆይ! ስንጠፋ አይገድህምን?” አሉት።
Tutki የማርቆስ ወንጌል 4:38
4
የማርቆስ ወንጌል 4:24
እንደገናም ኢየሱስ እንዲህ አላቸው፦ “ስለምትሰሙት ነገር ተጠንቀቁ! በምትሰፍሩበት መስፈሪያ ለእናንተም ይሰፈርላችኋል፤ በይበልጥም ይጨመርላችኋል።
Tutki የማርቆስ ወንጌል 4:24
5
የማርቆስ ወንጌል 4:26-27
ቀጥሎም ኢየሱስ እንዲህ አለ፦ “የእግዚአብሔር መንግሥት በምድር ላይ ዘር የሚዘራውን ሰው ትመስላለች። ሰውየው ሌሊት ይተኛል፤ ቀንም ይነቃል፤ እንዴት እንደ ሆነም ሳያውቅ ዘሩ ይበቅላል፤ ያድጋልም።
Tutki የማርቆስ ወንጌል 4:26-27
6
የማርቆስ ወንጌል 4:23
እንግዲህ ሰሚ ጆሮ ያለው ይስማ!”
Tutki የማርቆስ ወንጌል 4:23
Koti
Raamattu
Suunnitelmat
Videot