1
የማርቆስ ወንጌል 5:34
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
አማ05
እርሱም “ልጄ ሆይ፥ እምነትሽ አድኖሻል፤ በሰላም ሂጂ፤ ከሥቃይሽም ተፈወሺ፤” አላት።
Vertaa
Tutki የማርቆስ ወንጌል 5:34
2
የማርቆስ ወንጌል 5:25-26
ለዐሥራ ሁለት ዓመት ደም እየመታት የምትሠቃይ አንዲት ሴት ነበረች። ከሐኪም ወደ ሐኪም በመሄድ ብዙ ተሠቃይታና ገንዘብዋንም ሁሉ ጨርሳ ነበር። ነገር ግን እየባሰባት ሄደ እንጂ ምንም አልተሻላትም።
Tutki የማርቆስ ወንጌል 5:25-26
3
የማርቆስ ወንጌል 5:29
የሚፈሰው ደምዋም ወዲያውኑ ቆመ፤ ከሕመምዋም እንደ ዳነች በሰውነትዋ ተሰማት።
Tutki የማርቆስ ወንጌል 5:29
4
የማርቆስ ወንጌል 5:41
የልጅትዋንም እጅ ይዞ፥ “ጣሊታ ቁሚ!” አላት፤ ትርጒሙም “አንቺ ልጅ ተነሺ እልሻለሁ፤” ማለት ነው።
Tutki የማርቆስ ወንጌል 5:41
5
የማርቆስ ወንጌል 5:35-36
ኢየሱስ ገና ይህን በመናገር ላይ ሳለ ከምኲራብ አለቃው ቤት የመጡ ሰዎች የምኲራብ አለቃውን፦ “ልጅህ ሞታለች፤ እንግዲህ ስለምን መምህሩን ታደክመዋለህ?” አሉት። ኢየሱስ ግን ይህን ሰምቶ የምኲራቡን አለቃ፦ “እመን ብቻ እንጂ አትፍራ!” አለው።
Tutki የማርቆስ ወንጌል 5:35-36
6
የማርቆስ ወንጌል 5:8-9
ይህንንም ያለበት ምክንያት፥ “አንተ ርኩስ መንፈስ ከዚህ ሰው ውጣ!” ብሎ አዞት ስለ ነበር ነው። ኢየሱስም “ስምህ ማን ነው?” ብሎ ጠየቀው፤ እርሱም “ብዙዎች ስለ ሆንን ስሜ ሌጌዎን ነው፤” ሲል መለሰለት።
Tutki የማርቆስ ወንጌል 5:8-9
Koti
Raamattu
Suunnitelmat
Videot