40 ቀናትን ከኢየሱስ ጋርBeispiel

የኢየሱስ ሞት
ሉቃስ 23:44-56
- ኢየሱስ በመስቀል ላይ የተናገራቸው ቃላት ለእኔ እንዴት ነው ተስፋ የሚሰጡኝ?
- እኔ ከአስራሁለቱ ወይም ከሴቶቹ አንዱ ብሆን ኖሮ ምን አይነት ስሜት ይሰማኝ ነበር?
Die Heilige Schrift
Über diesen Leseplan

ኢየሱስ ዋጋ የሚሰጠውና የሚከፍለው ነገር ምንድን ነው? ኢየሱስ እኔን እየተናገረኝ ያለው ምንድን ነው?
More