YouVersion-Logo
BibelLesepläneVideos
Hol dir die App!
Sprachauswahl
Suchsymbol

Beliebte Verse in ኦሪት ዘፍጥረት 22

1

ኦሪት ዘፍጥረት 22:14

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

መቅካእኤ

ስለዚህም አብርሃም ያንን ቦታ “ጌታ ያዘጋጃል (ያህዌ ይርኤ)” ብሎ ሰየመው፤ ዛሬም ቢሆን ሰዎች “ጌታ በተራራው ላይ ያዘጋጃል” ይላሉ።

Vergleichen

Studiere ኦሪት ዘፍጥረት 22:14

2

ኦሪት ዘፍጥረት 22:2

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

መቅካእኤ

እግዚአብሔርም፥ “የምትወደውን አንድ ልጅህን ይስሕቅን ይዘህ ወደ ሞሪያ ምድር ሂድ፥ እኔም በምነግርህ በአንድ ተራራ ላይ በዚያ መሥዋዕት አድርገህ ሠዋልኝ” አለው።

Vergleichen

Studiere ኦሪት ዘፍጥረት 22:2

3

ኦሪት ዘፍጥረት 22:12

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

መቅካእኤ

እርሱም “በልጁ ላይ እጅህን አትዘርጋ፤ ምንም ዓይነት ጉዳት አታድርስበት፤ አንድ ልጅህን እንኳ ለእኔ ለመስጠት እንዳልሳሳህ እነሆ አየሁ፥ እኔን እግዚአብሔርን የምትፈራ እንደሆንህ አሁን አውቄአለሁ” አለ።

Vergleichen

Studiere ኦሪት ዘፍጥረት 22:12

4

ኦሪት ዘፍጥረት 22:8

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

መቅካእኤ

አብርሃምም “ልጄ ሆይ፥ ለመሥዋዕት የሚሆነውን በግ እግዚአብሔር ራሱ ያዘጋጃል” አለው፤ ከዚያም ሁለቱ አብረው ሄዱ።

Vergleichen

Studiere ኦሪት ዘፍጥረት 22:8

5

ኦሪት ዘፍጥረት 22:17-18

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

መቅካእኤ

በእውነት መባረክን እባርክሃለሁ፥ ዘርህንም እንደ ሰማይ ከዋክብት እና በባሕር ዳር እንዳለ አሸዋ አበዛዋለሁ፤ ዘሮችህም የጠላቶችን ደጅ ይወርሳሉ፥ ቃሌን ሰምተሃልና፥ የምድር አሕዛብ ሁሉም በዘርህ ይባረካሉ።”

Vergleichen

Studiere ኦሪት ዘፍጥረት 22:17-18

6

ኦሪት ዘፍጥረት 22:1

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

መቅካእኤ

ከእነዚህም ነገሮች በኋላ እግዚአብሔር አብርሃምን ፈተነው፥ “አብርሃም!” ብሎ ጠራው፤ አብርሃምም፥ “እነሆ፥ አለሁኝ!” ብሎ መለሰ።

Vergleichen

Studiere ኦሪት ዘፍጥረት 22:1

7

ኦሪት ዘፍጥረት 22:11

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

መቅካእኤ

ነገር ግን የጌታ መልአክ “አብርሃም! አብርሃም!” ሲል ከሰማይ ተጣራ። አብርሃምም “እነሆ፥ አለሁኝ!” አለ።

Vergleichen

Studiere ኦሪት ዘፍጥረት 22:11

8

ኦሪት ዘፍጥረት 22:15-16

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

መቅካእኤ

የጌታ መልአክም አብርሃምን ከሰማይ ሁለተኛ ጊዜ ጠራው፥ እንዲህም አለው፦ “ጌታ፥ በራሴ እምላለሁ፥ ይላል፤ ምክንያቱም ይህን ነገር አድርገሃልና፥ አንድ ልጅህንም አልከለከልከኝምና፤

Vergleichen

Studiere ኦሪት ዘፍጥረት 22:15-16

9

ኦሪት ዘፍጥረት 22:9

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

መቅካእኤ

እግዚአብሔር ወዳለውም ቦታ በደረሱ ጊዜ አብርሃም መሠዊያ ሠራና እንጨቱን በላዩ ላይ ረበረበው፤ ልጁን ይስሐቅንም አስሮ በመሠዊያው ላይ፥ ከእንጨቱ በላይ አጋደመው።

Vergleichen

Studiere ኦሪት ዘፍጥረት 22:9

Vorheriges Kapitel
Nächstes Kapitel
YouVersion

Die App ermutigt und fordert dich heraus, jeden Tag die Gemeinschaft mit Gott zu suchen.

Dienst

Über

Jobangebote

Ehrenamtlich helfen

Blog

Presse

Nützliche Links

Hilfe

Spenden

Bibelübersetzungen

Hörbibeln

Bibelsprachen

Vers des Tages


Ein digitaler Dienst von

Life.Church
English (US)

©2025 Life.Church / YouVersion

DatenschutzrichtlinieAGB
Verfahren zur Offenlegung von Sicherheitslücken (VDP)
FacebookTwitterInstagramYouTubePinterest

Hauptbildschirm

Bibel

Lesepläne

Videos