1
1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 15:58
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
መቅካእኤ
ስለዚህ፥ የተወደዳችሁ ወንድሞቼ ሆይ፥ ጸንታችሁ ቁሙ፤ በምንም ነገር አትናወጡ። ድካማችሁ በጌታ ከንቱ ሆኖ እንደማይቀር በማወቅ፥ ለጌታ ሥራ ዘወትር የምትተጉ ሁኑ።
Vergleichen
Studiere 1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 15:58
2
1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 15:57
ነገር ግን በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ አማካይነት ድልን ለሚሰጠን ለእግዚአብሔር ምስጋና ይሁን።
Studiere 1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 15:57
3
1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 15:33
አትሳቱ፤ “መጥፎ ጓደኝነት መልካሙን ጠባይ ያበላሻል።”
Studiere 1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 15:33
4
1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 15:10
ነገር ግን በእግዚአብሔር ጸጋ አሁን የሆንሁትን ሆኛለሁ፤ ለእኔም የተሰጠኝ ጸጋ ከንቱ አልሆነም፤ ይልቁን ከሁሉም በላይ በትጋት ሠርቻለሁ፤ ሆኖም ግን እኔ ሳልሆን ከእኔ ጋር ያለው የእግዚአብሔር ጸጋ ነው።
Studiere 1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 15:10
5
1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 15:55-56
“ሞት ሆይ፤ ድል መንሣትህ የት አለ? ሞት ሆይ፤ መውጊያህስ የት አለ?”። የሞት መውጊያ ኃጢአት ነው፤ የኃጢአትም ኃይል ሕግ ነው።
Studiere 1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 15:55-56
6
1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 15:51-52
እነሆ፥ አንድ ምስጢር እነግራችኋለሁ! ሁላችን አናንቀላፋም፤ ነገር ግን ሁላችንም እንለወጣለን፤ የመጨረሻው መለከት ሲነፋ፥ ድንገት፥ በቅጽበተ ዐይን፥ መለከት ይነፋል፤ ሙታን የማይበሰብሱ ሆነው ይነሣሉ፤ እኛም እንለወጣለን።
Studiere 1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 15:51-52
7
1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 15:21-22
ሞት በአንድ ሰው በኩል እንደመጣ፥ የሙታንም ትንሣኤ በአንድ ሰው በኩል ሆኖአልና። ሰዎች ሁሉ በአዳም እንደሚሞቱ፥ እንደዚሁም ሰዎች ሁሉ በክርስቶስ ሕያዋን ይሆናሉ፤
Studiere 1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 15:21-22
8
1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 15:53
የሚጠፋው የማይጠፋውን፥ የሚሞተው የማይሞተውን ሊለብስ ይገባዋልና።
Studiere 1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 15:53
9
1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 15:25-26
ጠላቶቹን ሁሉ ከእግሩ ሥር እስከሚያደርግ ድረስ ሊነግሥ ይገባዋልና። የሚደመሰሰው የመጨረሻው ጠላት ሞት ነው፤
Studiere 1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 15:25-26
Hauptbildschirm
Bibel
Lesepläne
Videos