1
1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 10:13
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
መቅካእኤ
በሰው ከሚደርሰው ፈተና በቀር ምንም አልደረሰባችሁም፤ ነገር ግን ከሚቻላችሁ መጠን ይልቅ ትፈተኑ ዘንድ የማይፈቅድ እግዚአብሔር የታመነ ነው፤ መታገሥ እንድትችሉ ከፈተናው ጋር መውጫ መንገድ ደግሞ ያዘጋጅላችኋል።
Vergleichen
Studiere 1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 10:13
2
1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 10:31
እንግዲህ ስትበሉም ሆነ ስትጠጡ ወይም ማናቸውንም ነገር ስታደርጉ፥ ሁሉን ነገር ለእግዚአብሔር ክብር አድርጉት።
Studiere 1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 10:31
3
1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 10:12
ስለዚህ የቆመ የሚመስለው እንዳይወድቅ ይጠንቀቅ።
Studiere 1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 10:12
4
1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 10:23
ሁሉ ነገር ተፈቅዶአል፤ ሁሉ ግን የሚጠቅም አይደለም፤ ሁሉ ተፈቅዶአል፤ ነገር ግን ሁሉ የሚያንጽ አይደለም።
Studiere 1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 10:23
5
1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 10:24
እያንዳንዱ የሌሎችንም ጥቅም ያስብ እንጂ የራሱን ጥቅም አይፈልግ።
Studiere 1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 10:24
Hauptbildschirm
Bibel
Lesepläne
Videos