1
1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 9:25-26
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
መቅካእኤ
የሚታገልም ሁሉ በነገር ሁሉ ራሱን መግዛት ይለማመዳል፤ እነርሱ ጠፊውን አክሊል፤ እኛ ግን የማይጠፋውን፥ ለማግኘት ነው። ስለዚህ እኔ በከንቱ እንደሚሮጥ እንዲሁ አልሮጥም፤ ነፋስን እንደሚጎስም ሁሉ እንዲሁ አልጋደልም፤
Vergleichen
Studiere 1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 9:25-26
2
1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 9:27
ነገር ግን ለሌሎች ከሰበክሁ በኋላ ራሴ የቀረሁ እንዳልሆን ሥጋዬን እየጎሰምሁ አስገዛዋለሁ።
Studiere 1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 9:27
3
1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 9:24
በሩጫ መወዳደሪያ ስፍራ የሚሮጡት ሁሉ እንደሚሮጡ ነገር ግን አንዱ ብቻ ሽልማቱን ዋጋውን እንደሚቀበል አታውቁምን? ስለዚህ እናንተም እንድትቀበሉ ሩጡ።
Studiere 1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 9:24
4
1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 9:22
ደካሞችን መጥቀም እንድችል ለደካሞች እንደ ደካማ ሆንኩ፤ በሁሉ መንገድ አንዳንዶችን ማዳን እንድችል፥ ከሁሉ ጋር በሁሉ ነገር እንደ እነርሱ ሆንሁ።
Studiere 1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 9:22
Hauptbildschirm
Bibel
Lesepläne
Videos