Logo YouVersion
Ikona vyhledávání

የማ​ቴ​ዎስ ወን​ጌል 6:16-18

የማ​ቴ​ዎስ ወን​ጌል 6:16-18 አማ2000

“ስትጦሙም፥ እንደ ግብዞች አትጠውልጉ፤ ለሰዎች እንደ ጦመኛ ሊታዩ ፊታቸውን ያጠፋሉና፤ እውነት እላችኋለሁ፤ ዋጋቸውን ተቀብለዋል። አንተ ግን ስትጦም፥ በስውር ላለው አባትህ እንጂ እንደ ጦመኛ ለሰዎች እንዳትታይ ራስህን ተቀባ፤ ፊትህንም ታጠብ፤ በስውር የሚያይ አባትህም በግልጥ ይከፍልሃል።

Video k የማ​ቴ​ዎስ ወን​ጌል 6:16-18

Bezplatné plány čtení Bible a zamyšlení související s የማ​ቴ​ዎስ ወን​ጌል 6:16-18