1
2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 12:9
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
መቅካእኤ
እርሱ ግን፥ “ጸጋዬ ይበቃሃል፤ ኀይሌ በድካም ፍጹም ይሆናል” አለኝ። እንግዲህ የክርስቶስ ኃይል እንዲያድርብኝ በበለጠ ደስታ በድካሜ መመካትን እወዳለሁ።
Porovnat
Zkoumat 2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 12:9
2
2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 12:10
ስለዚህ ስለ ክርስቶስ በድካም፥ በመንገላታት፥ በችግር፥ በስደት፥ በጭንቀት፥ ደስ ይለኛል፤ ስደክም ያንጊዜ እበረታለሁ።
Zkoumat 2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 12:10
3
2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 12:6-7
ልመካ ብፈልግ አልሞኝም፤ ምክንያቱም የምናገረው እውነት ነው፤ ነገር ግን ማንም ስለ እኔ ከሚያየውና ከሚሰማው ባለፈ የበለጥኩ አድርጎ እንዳያስበኝ ይህን ከመናገር እቆጠባለሁ። የዚህን ግልጠት ልዩ ጸባይ በማየት እንዳልታበይ፥ ሥጋዬን መውጊያ፥ እርሱም የሚጎስመኝ የሰይጣን መልእክተኛ ተሰጠኝ።
Zkoumat 2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 12:6-7
Domů
Bible
Plány
Videa