1
2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 11:14-15
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
መቅካእኤ
ይህም አያስገርምም! ሰይጣን ራሱ የብርሃንን መልአክ መስሎ ራሱን ለውጦ ይቀርባል። እንግዲህ አገልጋዮቹ ደግሞ የጽድቅን አገልጋዮች በመምሰል ራሳቸውን ቢለዋውጡ እንግዳ ነገር አይደለም፤ ፍጻሜአቸውም እንደ ሥራቸው ይሆናል።
Porovnat
Zkoumat 2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 11:14-15
2
2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 11:3
ነገር ግን እባብ በተንኮሉ ሔዋንን እንዳሳታት፥ አሳባችሁ ተበላሽቶ ለክርስቶስ ሊኖራችሁ ከሚገባ ቅንነትና ንጽሕና እንዳትርቁ ብዬ እፈራለሁ።
Zkoumat 2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 11:3
3
2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 11:30
ትምክህት የሚያስፈልግ ከሆነ፥ መድከሜን በሚያሳይ ነገር እመካለሁ።
Zkoumat 2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 11:30
Domů
Bible
Plány
Videa