1
የማቴዎስ ወንጌል 21:22
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
አማ05
አምናችሁ በጸሎት የምትለምኑትን ሁሉ ታገኛላችሁ።”
Porovnat
Zkoumat የማቴዎስ ወንጌል 21:22
2
የማቴዎስ ወንጌል 21:21
ኢየሱስም እንዲህ ሲል መለሰላቸው፤ “በእውነት እላችኋለሁ፤ እምነት ቢኖራችሁና ባትጠራጠሩ በበለሲቱ ዛፍ ላይ እንደ ተደረገው ማድረግ ብቻ ሳይሆን ይህንን ተራራ እንኳ ‘ከዚህ ተነሥተህ ወደ ባሕር ተወርወር!’ ብትሉት ይሆንላችኋል።
Zkoumat የማቴዎስ ወንጌል 21:21
3
የማቴዎስ ወንጌል 21:9
ከሕዝቡም ፊት ለፊት ይሄዱ የነበሩትና ከኋላ ይከተሉ የነበሩት፥ “ሆሳዕና ለዳዊት ልጅ ምስጋና ይሁን! በጌታ ስም የሚመጣ የተባረከ ነው! ሆሳዕና! ምስጋና በአርያም ለእግዚአብሔር ይሁን!” እያሉ ይጮኹ ነበር።
Zkoumat የማቴዎስ ወንጌል 21:9
4
የማቴዎስ ወንጌል 21:13
“ ‘ቤቴ የጸሎት ቤት ይባላል’ ተብሎ ተጽፎአል፤ እናንተ ግን የቀማኞች ዋሻ አደረጋችሁት!” አላቸው።
Zkoumat የማቴዎስ ወንጌል 21:13
5
የማቴዎስ ወንጌል 21:5
“የጽዮን ከተማ ለምትባለው ለኢየሩሳሌም፦ ‘እነሆ! ንጉሥሽ ትሑት ሆኖ በአህያይቱና በውርንጫዋ ላይ ሆኖ ወደ አንቺ ይመጣል!’ ብላችሁ ንገሩአት።”
Zkoumat የማቴዎስ ወንጌል 21:5
6
የማቴዎስ ወንጌል 21:42
ቀጥሎም ኢየሱስ እንዲህ አላቸው፤ “በቅዱሳት መጻሕፍት ‘ግንበኞች የናቁት ድንጋይ እርሱ ዋና የማእዘን ራስ ሆነ፤ ይህም የጌታ ሥራ ነው፤ ለዐይኖቻችንም ድንቅ ነው፤’ ተብሎ የተጻፈውን ከቶ አላነበባችሁምን?
Zkoumat የማቴዎስ ወንጌል 21:42
7
የማቴዎስ ወንጌል 21:43
“ስለዚህ እንዲህ እላችኋለሁ፤ የእግዚአብሔር መንግሥት ከእናንተ ተወስዳ ፍሬ ለሚያፈራ ሕዝብ ትሰጣለች። [
Zkoumat የማቴዎስ ወንጌል 21:43
Domů
Bible
Plány
Videa