1
ወደ ሮሜ ሰዎች 11:36
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
መቅካእኤ
ሁሉም ከእርሱ፥ በእርሱና ለእርሱም ነውና፤ ክብር ለዘለዓለም ለእርሱ ይሁን፤ አሜን።
Сравни
Разгледайте ወደ ሮሜ ሰዎች 11:36
2
ወደ ሮሜ ሰዎች 11:33
የእግዚአብሔር ባለጸግነትና ጥበብ እውቀቱም እንዴት ጥልቅ ነው! ፍርዱ እንዴት የማይመረመር ነው! መንገዱም የማይታወቅ ነው።
Разгледайте ወደ ሮሜ ሰዎች 11:33
3
ወደ ሮሜ ሰዎች 11:34
“የጌታን ልብ የሚያውቅ ማን ነው?” “ወይስ አማካሪው የሆነ ማን ነው?
Разгледайте ወደ ሮሜ ሰዎች 11:34
4
ወደ ሮሜ ሰዎች 11:5-6
እንደዚሁም በአሁን ዘመን ደግሞ በጸጋ ተመርጠው የተረፉ አሉ። በጸጋ ከሆነ ግን በሥራ መሆኑ ቀርቶአል፤ ያለዚያ ጸጋ ጸጋ መሆኑ ቀርቶአል።
Разгледайте ወደ ሮሜ ሰዎች 11:5-6
5
ወደ ሮሜ ሰዎች 11:17-18
ነገር ግን ከቅርንጫፎቹ አንዳንዱ ቢሰበሩ አንተም የበረሃ ወይራ የሆንህ በመካከላቸው ገብተህ ከእነርሱ ጋር የወይራ ዘይት ከሚወጣው ሥር ተካፋይ ከሆንህ፥ በቅርንጫፎች ላይ አትመካ፤ ብትመካባቸው ግን ሥሩ አንተን ይሸከምሃል እንጂ ሥሩን አንተ አትሸከመውም።
Разгледайте ወደ ሮሜ ሰዎች 11:17-18
Начало
Библия
Планове
Видеа