8 ቀናት ከኢየሱስ ጋር: ኢየሱስ ማነው? Узор

8 ቀናት ከኢየሱስ ጋር: ኢየሱስ ማነው?

ДЗЕНЬ 3 З 8

ሃይል ሁሉ የኢየሱስ ነው 

ሉቃስ 7:36-50, 8:27-56

  1. ኢየሱስ ሙታንን ያስነሳል እንዲሁም ሀጢያተኛውን ይቅር ይላል። ይህ ምን አይነት ስሜት ይፈጥርብኛል?
  2. ኢየሱስ በሰይጣናት ላይ ሀይል አለው። ይህ ስለ እኔ እንዲሁም ስለ መከተሌ እና ስለማምለኬ ምን ይናገራል?  

Сьвятое Пісьмо

Дзень 2Дзень 4