1
ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 1 9:25-26
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
አማ2000
የሚታገል ሁሉ በሁሉ ነገር ይታገሣል፤ እነርሱስ የሚጠፋውንና የሚያልፈውን የምስጋናቸውን ዋጋ አክሊል ያገኙ ዘንድ ይበረታሉ፤ እኛ ግን የማያልፈውን አክሊል ለማግኘት እንታገሣለን። እኔ ያለ አሳብ እንደሚሮጥ ሁሉ እንዲሁ አልሮጥም፤ ነፋስንም እንደሚጐስም ሁሉ እንዲሁ አልጋደልም።
Параўнаць
Даследуйце ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 1 9:25-26
2
ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 1 9:27
ነገር ግን ለሌላ ሳስተምር፥ እኔ ለራሴ የተናቅሁ እንዳልሆን ሰውነቴን አስጨንቃታለሁ፥ ሥጋዬንም አስገዛዋለሁ።
Даследуйце ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 1 9:27
3
ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 1 9:24
በእሽቅድምድም ስፍራ የሚሽቀዳደሙ ሁሉ እንደሚፋጠኑ አታውቁምን? ለቀደመው የሚደረግለት ዋጋ አለ፤ እንዲሁ እናንተም እንድታገኙ ፈጽማችሁ ሩጡ።
Даследуйце ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 1 9:24
4
ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 1 9:22
ደካሞችንም እጠቅማቸው ዘንድ ለደካሞች እንደ ደካማ ሆንሁላቸው፤ በሁሉ መንገድ አንዳንዶቹን አድን ዘንድ ከሁሉ ጋር በሁሉ ነገር እንደ እነርሱ ሆንሁ።
Даследуйце ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 1 9:22
Стужка
Біблія
Планы чытання
Відэа