1
ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 1 10:13
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
አማ2000
በሰው ላይ እንደሚደርሰው ያለ ፈተና ነው እንጂ ሌላ ፈተና አያገኛችሁም። በምትችሉት መከራ ነው እንጂ በማትችሉት መከራ ትፈተኑ ዘንድ ያልተዋችሁ እግዚአብሔር የተመሰገነ ነው፤ እርሱም ከፈተና ትድኑ ዘንድ በመከራ ጊዜ ይረዳችኋል።
Параўнаць
Даследуйце ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 1 10:13
2
ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 1 10:31
ብትበሉም፥ ብትጠጡም የምታደርጉትን ሁሉ ለእግዚአብሔር ክብር አድርጉት።
Даследуйце ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 1 10:31
3
ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 1 10:12
አሁንም ያ ቆሜአለሁ ብሎ በራሱ የሚታመን ሰው እርሱ እንዳይወድቅ ይጠንቀቅ።
Даследуйце ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 1 10:12
4
ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 1 10:23
ሁሉ ተፈቅዶልኛል፤ ነገር ግን ሁሉ የሚጠቅም አይደለም፤ ሁሉ ተፈቅዶልኛል፤ ነገር ግን ሁሉ የሚያንጽ አይደለም።
Даследуйце ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 1 10:23
5
ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 1 10:24
ለባልንጀራችሁ እንጂ ለራሳችሁ አታድሉ።
Даследуйце ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 1 10:24
Стужка
Біблія
Планы чытання
Відэа